Logo
Assembly Portal
Land Tenure Expropriation and Compensation Affairs Complaint Hearing Assembly
About

የጉባኤው መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዯር የመሬት ይዞታ ማስሇቀቅና ካሳ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ጉባኤ በከተማው ምክር ቤት በዯንብ ቁጥር 6/2014 መሰረት የተቋቋመ ተቋም ነው፡፡ ጉባዔው ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፤ ካሣ የሚከፈልበት እና ተነሽዎች መልሰዉ የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011 እና በዯንብ ቁጥር 472/2012 መሠረት ከልማት ተነሺዎች የሚነሱ ቅሬታዎችን መርምሮ ውሳኔ የሚሰጥ ነው፡፡

Contact Us
About image


ራዕይ

በ2022 ዓ.ም በአገልግሎት ቅልጥፍናው፤ በውጤታማነቱና በፍትሃዊነቱ የተገልጋዮችን አመኔታ ያተረፈ የመዳኘት ስልጣን የተሰጠው አካል ሆኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ

በከተማ አስተዳደሩ የጉባኤው የሚቀርብ ከይዞታ መነሳት ወይም ምትክ ቦታ ወይም ካሳ፤ ወይም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን በመመርመር፤ ቀልጣፋና ውጤታማ ውሳኔ በመስጠት የአቤቱታ አቅራቢዎችን ፍትህ የማግኘት መብት፤ በማስከበር በከተማው አስተዳደር የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ማድረግ፡፡

እሴቶች

ነፃነት፤ ገልጸኛነትና, አለማዳላት, ተጠያቂነት, የአሰራር, ግልፀኝነት, ፍትሀዊነት, የአገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና, ከሌብነትና ብልሹ አሰራር የፀዳ አገልግሎት, ተገልጋዮችን ማክበር